Browse recent posts with images, channel details, and descriptions.


2 days ago
ETB 56,000
አዲሱ ሰሌዳ እስከ 56,000 ብር ዋጋ ተቆርጦለታል የሚለው መረጃ እያነጋገረ ነው‼ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ መግለጫ እየሰጠ ነው።ከመግለጫው ቀድሞ የወጣው ሰነድ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ (ታርጋ) መሸጫ ዋጋ እስከ 56000 ብር ዋጋ ተቆርጦለታል ይላል ሰነዱ። የቀረቡት ዋጋዎች የፊትና የኋላ ሰሌዳዎችን እንዲሁም ቫትን (VAT) ያካተቱ መሆናቸውም ተጠቁሟል። አነጋጋሪ ነው በተባለው ሰነድ ለግል መገልገያ (የቤት)፣ ለንግድ፣ ለዲፕሎማት፣ ለዕርዳታ ድርጅቶች፣ ለዓለም አቀፍ ተቋማት እና ለልዩ ተንቀሳቃሽ ተሽከርካሪዎች፦ 📌በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 56,000 ብር 📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 44,500 ብር ለድንበር ተሻጋሪ የጭነት ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች፦ 📌 በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 28,500 ብር 📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 15,200 ብር ለሕዝብ ታክሲ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች፦ 📌 በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 11,700 ብር 📌በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 9,400 ብር ለከተማና የሀገር አቋራጭ አውቶቡስ፣ ለመንግሥት፣ ለአካል ጉዳተኛ (PD) እና ለባለሦስት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪዎች፦ 📌በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 9,400 ብር 📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 7,100 ብር ለባለሁለት እግር (ሞተርሳይክል) ተሽከርካሪዎች፦ 📌 በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 4,700 ብር 📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 3,550 ብር መሆኑን ከመግለጫው ቀድሞ የወጣው ሰነድ ያስረዳል።የመግለጫው ሙሉ ይዘት ከቆይታ በኋላ ይቀርባል። ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣


2 days ago
ETB 17,600
STELL Dual CCTV Camera 2X -2026 NEW MODEL CCTV CAMERA •በ DOME ቅርፅ ስለሆነ ኮርኒስ ላይ ለማድረግ ምቹ •2 LENS በ4G SIM የሚሰራ ካሜራ •5,000 mAh 7ቀን የሚቆይ ባትሪ🔋 •AOV ስለሆነ ምንም ሳይቀረፅ የሚቀር ነገር የለም •256GB ድረስ SD CARD (MEMMORY) ይቀበላል! •🔴SMART HYBRID LIGHT 🔴 •ባለ LENS ስለሆነ 1ዱን ወደ 1 በኩል 1ዱን ወደ ሌላ •360 Degree ይዞራል! •ምስልም 🎤 ድምፅም ይቀርፃል! Price: 17600 Birr ______________________________ ☎️Call to Buy +251940446000 Or Call to Buy ⓪⑨④⓪④④⑥⓪⓪⓪ 👉Join Now https://t.me/etshop123


2 days ago
ETB 14,900
Stell Dual Lens CCTV Cam 🆕Latest 2026 Model 🆕 •2 LENS በ4G SIM የሚሰራ ካሜራ •🔴SMART HYBRID LIGHT (SAFARICOM እና Ethiotele ይሰራል!) •5MP ወይም 3K SUPER LENS የተገጠመለት •256GB ድረስ SD CARD (MEMMORY) •ባለ 2 LENS ስለሆነ, 360 Degree ይዞራል •🛒🛒OKAM PRO App ስለሆነ የሚገርም UI አለው •HUMAN DETECTION, TWO WAY TALK Price: 14900 Birr ______________________________ ☎️Call to Buy +251940446000 Or Call to Buy ⓪⑨④⓪④④⑥⓪⓪⓪ 👉Join Now https://t.me/etshop123



