Gebeya Search

addis kids/አዲስ ኪድስ

20,800 subs • 36 products
አራስ እናት ከወለደች ጀምሮ ለርሷም ለልጇም የሚያስፈልጉ ልብሶች፣ጡጦዎች፣ቦርሳዎች ፣ መታቀፊያዎች ፣ ማስተኛዎች እና ሌሎችም ምርጥ እና ብራንድ ዕቃዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በውስጥ መስመር
@addiskidss
ስቁ 0936313738 - 0987087879
Page 1 of 4
(Showing 1 - 10 of 36 products )

1 month ago

ETB A

🟢 BREAST MILK STORAGE BAGS 🔴እናት ጡቷ በወተት እየሞላ ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ የህመም ስሜት ተገላግላ ልጇንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት ያስችላታል 🟣 30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመጣ ነው 🟠ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮውን በደምብ ይመልከቱ ) 🔵ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል ውጭ አያስቀምጡ 🟡 ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም እንዳያ ሉት ወይም ለብ ያለ ውሃ ላይ እንዳይነክሩት ⚫️ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መልሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤ 🟣 ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24 ሰአት በኋላ አያገለግልም 🟤 ዕቃ ለማዘዝ ከሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች አንዱን ይጫኑ ፤ በቀጥታ ወደ መደወያ ገፅ ያደርስዎታል ☎️- 0936313738 ☎️- 0987087879 ☎️- 0935387256 🟤 በቴሌግራም ለማዋራት ከሚከ ተሉት አንዱን ይጫኑ በቀጥታ ቴሌግራም ገፅ ጋር ያደርስዎታል 🟢 @addiskidss 🟣 @Kidsitemwholeseller 🟠 @addis_kids5 🟢 ቻናሉን ለመቀላቀል ይሄን ይጫኑ 🗼 https://t.me/Addis_kids


Page 1 of 4
(Showing 1 - 10 of 36 products )