ሰላም ዉድ ደንበኞቻችን
በቅርብ ጊዜ በተፈጠረው የጦርነት ሁኔታ
እንዲሁም በተፈጠረዉ የDubai ሰላም መረበሽ ምክንያት የshipping መዘግየት እንዲሁም የአየር በረራወች መሠረዝ እያጋጠመ መሆኑን በማስመልከት የብዙወቻችሁ ደንበኞቻችን ኦርደር የዘገየባችሁ መሆኑ ይታወቃል::
ስለተፈጠረው የኦርደር መዘግየት ይቅርታ እያልን ያለውን ሁኔታ ታሳቢ በማረግ ትንሽ ታገሱን ቀጣይ ያለው ሂደት እየተከታተልን የምናሣውቅ ሲሆን ኦርደሮቻችሁ ሲደርሱ እናሣውቃለን።
በተጨማሪም ያለውን ሁኔታ በማስመልከት በሣምንት አንዴ ብቻ ኦርደር የምናደርግ ሲሆን መጀመሪያ ለሚያዙን ከስተመሮች ቅድሚያ እንሠጣለን::
ስለ መረዳትዎ እና ድጋፍዎ እናመሰግናለን።