👉ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1447ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
በዓሉ የሰለም፣ የፍቅር ፣ የጤና እና የተቸገሩ ወገኖቻችንን የምንጠይቅበትና ያለንን የምናካፍልበት መልካም በዓል ይሁንልን።
#ኢድ_ሙባረክ!!
#መልካም_በዓል!!
☛ውድ ደንበኞቻችን የአረፋ በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ《ረቡዕ》ሙሉ ቀን ሱቃችን ዝግ ነዉ፤ ሐሙስ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ ሱቃችን ክፍት መሆኑን በትህትና እንገልፃለን
መልካም በዓል !
#Happy_Eid_Al_Adha
#Eid_Al_Adha_Mubarak