ሰላም ዉድ ደንበኞቻችን
የዚህ ሳምንት ኦርደር ነገ ይጠናቀቃል
ባለፈው ሣምንት ቦታ ሞልቷል በማለት ያልተቀበልናችሁ ደንበኞቻችን አሁንም የቀሩን ውስን ቦታዎች ስለሆኑ ፈጥናችሁ ኦርደሮቻችሁን ላኩልን
መጀመሪያ ለሚያዝ ከስተመር ቅድሚያ እንሰጣለን (first come first serve)
ኦርደር ለማድረግ 20% ቅድመ ክፍያ አስፈላጊ ነው ስለዚህ በዚህ ሁኔታ ላይ ፈቃደኛ የሆናችሁ ከስተመሮች ብቻ እንድታናግሩን በአክብሮት እንገልፃለን