👉ዉድ ደንበኞቻችን የፋሲካ በዓልን ምክኒያት በማድረግ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ዛሬ (ሰኞ) እና ነገ (ማክሰኞ) ሙሉ ቀን ሱቃችን ዝግ ነዉ ፤ ረቡዕ ጠዋት ከ3:30 ጀምሮ ሱቃችን ክፍት መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
✍️ Dear Valued Customers,
Please be advised that our store will be closed today, Monday, and tomorrow, Tuesday. We will resume our regular business hours on Wednesday.
☛ በድጋሜ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን!!
✝️ መልካም የፋሲካ በዓል!! ✝️
----------------------------
Happy Easter!!