🧴 Skinoren® 20% Cream (Azelaic Acid)
🧴 ለብጉር እና ለቆዳ ቀለም መለዋወጥ/ጥቁረት
🌿 ብጉርን እና የቆዳ ቀለም መዛባትን (ጥቁር ነጠብጣቦችን) ለማከም የሚያገለግል የቆዳ ሕክምና ክሬም ነው።
✨ Benefits | ጥቅሞች
✔️ ብጉርን ያክማል እንዲሁም የቆዳ መቅላትንና መቆጣትን (inflammation) ይቀንሳል
✔️ ጥቁር ነጠብጣቦችን በማጥፋት የቆዳ ቀለምን ያስተካክላል
✔️ የተደፈኑ የቆዳ ቀዳዳዎችን ይከፍታል፤ አዲስ ብጉር እንዳይወጣም ይከላከላል
✔️ የቆዳን ልስላሴ እና አጠቃላይ ገጽታ ያሻሽላል
✔️ ለብጉር ተጋላጭ ለሆነና ለሚቆጣ (sensitive) ቆዳ ተስማሚ
🧴 የአጠቃቀም መመሪያ
* በመጀመሪያ ቆዳዎን በደንብ ካጸዱ እና ካደረቁ በኋላ በቀጭኑ ይቀቡት።
* እንደ አስፈላጊነቱ በቀን አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ።
🧩ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን (ክፍለ ሀገርም እንልካለን
🪄 ዋጋ 2699 ብር
🪄 Contact us