ETB 181,620,072,018,152,030,000
የDelivery ክፍያ መጨመርን ይመለከታል!!
👉ውድ ደንበኞቻችን ላለፉት 18 ወራት (1 አመት ከ 6ወር) አዲስ አበባ ውስጥ የትኛውም ቦታ በ 200 ብር order ስናደርስ መቆየታችን ይታወቃል ይሁን እንጂ አሁን ባለው የነዳጅ ጭማሪ ምክንያት ከእኛ ጋር አብረው የሚሰሩት ሞተረኞች ሊያወጣቸው ስላልቻለ ከዛሬ ረቡዕ ሚያዚያ, 7, 2018 (April, 15, 2026) ጀምሮ ሱቃችን መተው መግዛት ለማይችሉ ደንበኞቻችን አዲስ አበባ ውስጥ የትኛውም ቦታ በ300 ብር, Order በታዘዝን እንደቦታው እርቀት ከ 1ሰዓት እስከ 3 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ የምናደርስ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
✍️📞ስለምንሰጠው አገልግሎት ፣ የምንሸጣቸው እቃዎች ዋጋ፣ ጥራት እንዲሁም እቃ የሚያደርሱ ሞተረኞች በተመለከተ አስተያየት ካለዎት ከስር ባሉት ስልኮች በመደወል እንዲሁም በመጻፍ አስተያየታችሁን ያጋሩን!!
🚐 ከአ/አበባ ዉጭ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በፖስታ፣ ክፍለሐገር ለሚወጡ መኪኖች፣ ለአደራ ተቀባይ የምንልክላችሁ መሆኑን እንገልፃለን
🚚 ከ10,000 ብር በላይ እቃዎችን ለሚገዙ ደንበኞቻችን በነፃ ትራንስፖርት ያሉበት ድረስ እናደርሳለን
🥢🥢
🏙 አድራሻችን
አዲስ አበባ
ሲኤምሲ የተባበሩት አደባባይ ፊት ለፊት
📌ፀሐይ ሪል እስቴት የገበያ ማዕከል
Tsehay Real Estate Shopping Mall
(Poli-Lotus International center)
2ኛ ፎቅ (ሱ.ቁ 2-114)
7Online Store
Ethio-Lifestyle
Google Online Store
❣❣
ስልክ:
📱0947373102
📱0927777747
📱0983963385
🥢
💬 Telegram Message ለመፃፍ
@GoogleOnlineStore1
@OnlineStore09
☛አዳዲስ እቃዎች ፖስት ስናረግ ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎት የቴሌግራም ቻናላችን Join ማረግዎን አይርሱ https://t.me/SevenOnlineStore1