Gebeya Search

Jafer Books 📚

32,000 subs • 160 products
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
አድራሻችን
ለገሃር ተወልደ ህንጻ
አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ
ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ሳሪስ አዲሱ ሰፈር
ጀሞ

ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok

ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL

ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
Page 7 of 16
(Showing 61 - 70 of 160 products )

1 month ago

ETB A

ማንም ሰዉ ድሀ እንዲሆን ወይም የሌሎች ባሪያ ተከታይ እንዲሆን የተበየነበት እጣ ፋንታ የለም። የውድቀቱም ሆነ ስኬቱ ሙሉ ምክንያት ራሱ ነው። በራሱ ላይ ያለው መረዳት አናሳ በመሆኑ እንጂ ማንም የሆነውን እንዲሆን ቀድሞ የወሰነበት ነገር የለም። የትናንት ግንኙነታችን የሚናፍቀንን ያህል ደግመን ማሰብና ማስታወስ የማንፈልገው የምንፈራዉና የምንጠላውም ትዝታ ይኖረናል። የታሰርንበትን የተደበደብንበትን የምንወደውን ሰው ያጣንበትን የታመምንበትን ተቸግረን የተሰበርንበትን የመሳሰሉ ብዙ የተጎዳንባቸው ትናንቶችን ለማስታወስ አንደፍርም። በተቃራኒው ደስ የሚለንንና ብልጫ ያየንባቸውን ትናንቶች ደግሞ እንናፍቃለን ለሰዎች ብናወራቸው ሞላ ያለ ክብር የሚያጎናጽፉን ለመሳሰሉት ትዝታዎች ናፍቆት ይኖረናል። እንደ ሀሳብ ደግሞ ተሽለን ያለፍንበት የእውቀትና የሙያ ጊዜ ይኖራል በሙያም ጥሩ የሰራንበት በእውቀትም የተሻለ መረዳት እንዳለን ማስታወስ የምንችለው የትናንት ልምድ ይኖረናል። እርሱንም ማሰባችን አይቀርም ሁለቱም የትናንታችን እኛነቶች ናቸው። ዛሬን ያደረጉን የየግል እድሜዎቻችን ናቸው። ሰዉ በተፈጥሮው በእነዚህ ሁለት የትናንት እሴቶቹ ይገነባል። ከሰዎች ጋር በኖራቸው ትዝታዎቹ ውስጥ የማኅበራዊነት ተፈጥሮውን ይማራል። በኖራቸው የየእለት ልምዶቹ ደግሞ በእውቀት ራሱን የሚያሳድግ አሳቢ ፍጡር መሆኑን ይመለከታል።


Page 7 of 16
(Showing 61 - 70 of 160 products )